Skip to content
INInvestopia
← የፋይናንስ ዕውቀት ለሁሉም

ሞጁል 02 / 10 · 14 ደቂቃ

ግብ ማስቀመጥ

ሕልሞችዎን የጊዜ ገደብ፣ ዕቅድ እና ደጋፊ ሰዎች ወዳሏቸው ግልጽ የፋይናንስ ግቦች ይለውጡ።

Read this course in English

በዚህ ሞጁል የሚከተሉትን ይማራሉ

  • ግቦችን የማውጣት ምክንያቶችን መግለጽ።
  • በዐጭር ጊዜ፣ በመካከለኛ ጊዜ እና በረጅም ጊዜ ግቦች መካከል ያለውን ልዩነት መረዳት።
  • የገንዘብ ግቦችን ማውጣት እና እንዴት እንደሚደርሱባቸው ማስረዳት።
  • የፋይናንሺያል ዕቅድ ምን እንደ ሆነ እና የፋይናንሺያል ደህንነትን ለማሳካት እንዴት እንደሚረዳ መግለጽ።

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከታተመው፣ በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ እና በፈርስት ኮንሰልት ከተዘጋጀው እና በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ድጋፍ ከተሠራው የወጣቶች እና የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ትምህርት ሞጁል (2016 ዓ.ም.) የተወሰደ። ሙሉ መግለጫውን እና ምስጋናውን ያንብቡ