በዚህ ሞጁል የሚከተሉትን ይማራሉ
- በጀት ምን እንደ ሆነ ማብራራት
- ተጨባጭ በጀት ለእርስዎና ለቢዝነስዎ እንዴት እንደሚጠቅም መግለጽ
- በጀት ለማዘጋጀት የሚወሰዱ ርምጃዎችን መከተል
- ቢዝነስዎን በብቃት ለማስተዳደር በጀትን እንደ መሣሪያ መጠቀም
- ከበጀት አለማለፍ ለምን አስፈላጊ እንደ ሆነ ማብራራት
ሞጁል 03 / 10 · 12 ደቂቃ
በጀት በማዘጋጀት ገንዘብዎን ማቀድና ከበጀትዎ ሳያልፉ መቆየትን ይማሩ።
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከታተመው፣ በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ እና በፈርስት ኮንሰልት ከተዘጋጀው እና በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ድጋፍ ከተሠራው የወጣቶች እና የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ትምህርት ሞጁል (2016 ዓ.ም.) የተወሰደ። ሙሉ መግለጫውን እና ምስጋናውን ያንብቡ